ድርጅታችን ምንድን ነው?
የ ECYS Business Group አባል የሆነው ECYS Marketing And Advertisement በተለያዩ ቢዝነሶች ላይ ያሉ ድርጅቶችን ወደ ሶሻል ሚዲያ ከማስገባት ጀምሮ እስከ ደንበኛ ማምጣት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት የተመሰረተው ህዳር 4 2015 አ.ም ሲሆን የመጀመሪያው ሰርቪስ የነበረው ጥራት ያላቸውን እቃዎችን ለደንበኞች ማቅረብ ነበር። በአሁኑ ሰአት ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ይህን አገልግሎት ለማግኘት ከርሶ የሚጠበቀው የሚፈልጉትን ሰርቪስ በሚፈልጉት ሰአት እና መጠን እኛን መጠየቅ ብቻ ነው።
Years of experience
Awards received
Happy clients
Dagmawi45
ባገኘሁት አገልግሎት በጣም ተደስቻለው🥰። እናመሰግናለን።
Selam7
የናንተን አገልግሎት ካገኘን በኋላ ያገኘናቸው ደንበኞች በጣም ብዙ ናቸው። 🔥እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🔥
Melkamu23
Thank you so much 🥰
Website created in white label responsive website builder WebWave.
Hint:
You can remove this information by activating Premium Plan